አዲስ አበባ —
ኢህአዴግ በሕገወጥነትና በአምባገነናዊነት ያዋቀራቸው የመስተዳደር አከላለሎች ዛሬ ለተፈጠረው የመለያየት ስሜት እና ግጭቶች ዋነኛ ምክንያቶች ናቸው ሲሉ የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ ከሰሰ፡፡
መንግሥት ለዚህ ችግር አፋጣኝ መፍትሄ እንደሚፈልግም አሳሰበ፡፡ ሕዝቡ በበኩሉ ለተፈጠሩ ችግሮች ዘላቂ መፍትሄ በትግስትና በሕግ አግባብ እንዲታገል ጥሪ አቀረበ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ