በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጋር የተደረገ ቆይታ

የአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
የአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

በኢትዮጵያ በአለፉት ስምንት ወራት ሁለት ተቃራኒ የሚመስሉ ሁነቶች እየተስተዋሉ ይገኛሉ፡፡

በኢትዮጵያ በአለፉት ስምንት ወራት ሁለት ተቃራኒ የሚመስሉ ሁነቶች እየተስተዋሉ ይገኛሉ፡፡

በአንድ በኩል ዴሞክራሲ፣ የሕግ የበላይነት፣ የኢኮኖሚ ግንባታ ይታያል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ አለመረጋጋት፣ የሰላም መናጋት፣ ሕገወጥነት፣ በግልም ሆነ በቡድን መፃዒ እድሎች እርግጠኛ አለመሆን ይስተዋላል፡፡

ይሄንን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ የቪኦኤው መለስካቸው አምሃ ከአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጋር ቆይታ አድርጓል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ከአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጋር የተደረገ ቆይታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:43 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG