አዲስ አበባ —
ሰማያዊ ፓርቲ በኢትዮጵያ የተጀመረው የለውጥ ሂደት፣ በዞንና በወረዳ ደረጃ አልወረደም አለ፡፡
ሰላምን በማናጋት የመንግሥትና የገዥው ፓርቲ ባለሥልጣናት የነበሩና ዛሬም በሥልጣን ላይ የሚገኙ ሰዎች፣ ዋና ተዋንያን ናቸው ሲልም ፓርቲው ከሷል፡፡
መንግሥት ህግ የማስከበር ሥራውን እንዲያጠናክና ሕዝቡም እንዲተባበር ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ