አዲስ አበባ —
the torture tunnel in Jigiga prison
በሶማሌ ክልል ጂግጂጋ ከተማ በሚገኘው ወኅኒ ቤት እጅግ አሰቃቂ በተባለ በሰው ልጆች ላይ በተፈፀመ ወንጀል የአሜሪካ ዜግነት ያላቸው ኢትዮጵያውያን እንደተካፈሉበት የክልሉ ፕሬዚዳንት ይፋ አደረጉ።
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክ ራይነር ተጠርጣሪዎችን በሕግ ፊት ለማቆም የሚቻላቸውን ሁሉ ለማድረግ ቃል ገብተዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።