በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የአቶ አብዲ መሐመድ ዘመዶች ምሥክሮችን እያስፈራሩ ናቸው" - ፖሊስ

ፖሊስ የአቶ አብዲ መሐመድ ዘመዶች ምሥክሮችን እያስፈራሩ ናቸው ሲል ለፍርድ ቤት አቤት አለ፡፡

ፖሊስ የአቶ አብዲ መሐመድ ዘመዶች ምሥክሮችን እያስፈራሩ ናቸው ሲል ለፍርድ ቤት አቤት አለ፡፡

በሶማሌ ክልል የቀድሞ ፕሬዚዳንትና በሌሎች ሦስት ተጠርጣሪዎች ላይ የጠየቀውን ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት ፈቅዷል፡፡

በሌላ መኩል ደግሞ የፌዴራሉ ፍርድ ቤት 10ኛ ወንጀል ችሎት በሜቴክ የቀድሞ ዳይሬክተር እና በሌሎች ተጠርጣሪዎች ላይ የተጠየቀውን የምርመራ ጊዜ ፈቅዷል፡፡ አንድ ተጠርጣሪ ደግሞ በ60ሺህ ብር ዋስትና እንዲፈቱ ትዛዝ ሰጥቷል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

"የአቶ አብዲ መሐመድ ዘመዶች ምሥክሮችን እያስፈራሩ ናቸው" - ፖሊስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:00 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG