ፖሊስ በብሄራዊ መረጃና ደኅንነት መሥሪያ ቤት ባለሥልጣን ነበሩ ያላቸውን አቶ ተስፋዬ ኡርጌን በከባድ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ጠርጥሮ ፍርድ ቤት አቀረባቸው።
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አሥረኛ ወንጀል ችሎት መንግሥት ለጄኔራል ክንፈ ዳኛው ጠበቃ እንዲያቆምላቸው የስጠውን ትዛዝ አነሳ፡፡
ዛሬ ከቀትር በኋላ ፍርድ ቤት የቀረቡት የብረታ ብረት ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የቀድሞ ዳይሬክተር ጀነራል ክንፈ ዳኘው መንግሥት ጠበቃ እንዲያቆምላቸው ጠየቁ።
ሰመጉ መብቶችን በሚጥሱ ኃይሎች ላይ መንግሥት እየወሰደ ነው ያለውን እርምጃ፣ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠየቀ፡፡
ባለፈው ሰኔ 16 መስቀል አደባባይ ላይ የተፈፀመውን የቦምብ ጥቃት “ያቀዱት፣የመሩትና በገንዘብ የደገፉት የኢትዮጵያ ብሄራዊ መረጃና ደህንነት የቀድሞ ኃላፊዎች ናቸው” ሲሉ የሃገሪቱ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ አስታውቀዋል።
ፖሊስ በቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንትና በሌሎች ተጠርጣሪዎች የጠየቀው ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ዛሬም ተፈቀደለት፡፡
በመንግሥት ከፍተኛ ኃላፊነት ላይ ከተቀመጡት ኢትዮጵያዊያን ሴቶች ብርቱ ሥራ እና ከፍ ያለ ውጤት እንደሚጠበቅ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አሳሰቡ።
የአፍሪካ መንግሥታት በፍጥነት እያደገ ለሚገኘው የአህጉሪቱ ሕፃናትና ወጣቶች ቁጥር የሚመጥን ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ዕርምጃዎችን ካልወሰደ፣ አፍሪካ ከፍተኛ ችግር እንደሚገጥማት አንድ ጥናት አመልክቷል፡፡
ዘውግን መሰረት ባደረገ የፌዴራሊዝም ሥርዓት ምክንያት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚቀሰቀሱ ግጭቶችና የደቦ ፍትሕ በኢትዮጵያ የተገኘውን አንፃራዊ ሰላም አደጋ የጋረጠበት ነው ሲል ሰማያዊ ፓርቲ አስጠነቀቀ፡፡
አዲሷ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት በኃላፊነት ቆይታቸው ዋነኛው ትኩረታቸው ሰላምን ማስፈን እንደሆነ ገለፁ፡፡
የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት፣ የአየር ንብረት ለውጥና የመሳሰሉት ዓለምቀፍ ፈተናዎችን በድል ለማለፍ ያለመታከት መታገል ያስፈልጋል ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዥ ጥሪ አቀረቡ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ ሁከት እና ብጥብት ለመፍጠር ወጣቶችን በማደራጀት ጠርጥሪያቸዋለሁ ሲል ፖሊስ ሦስት ሰዎችን ዛሬ ፍርድ ቤት አቀረበ።
ሠላምና መረጋጋትን ለማስፈን ርዕዮትለማዊ ልዩነቶች ዕንቅፋ መሆን የለባቸውም ሲል ሰማያዊ ፓርቲ አሳሰበ፡፡
ፀረ ሰላም ኃይሎች ባላቸው አካላት በዜጎች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶችን መንግሥት በአስቸኳይ እንዲያስቆመው የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ጠየቀ፡፡
የማኅበራትና በጎ አድራጎት ድርጅቶች ዐዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ፣ ለመንግሥት ቀረበ፡፡
በተለያዩ ሀገሮች የሚገኙ የኢትዮጵያ ዲፕሎማቲክ ሚሲኦኖች ለረዥም ዓመታት ሲያገለግሉ የነበሩት ሰራተኞች እንዲመለሱ መጠራታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ለቪኦኤ ገለፁ፡፡
የ2012 ዲቪ ሎተሪ ከነገ፤ ረቡዕ መስከረም 23/2011 ዓ.ም. ጀምሮ ክፍት እንደሚሆን አዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኢምባሲ አስታውቋል።
ዓለምቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት የተሰኘው ግብረ ሰናይ ድርጅት በቡራዩ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ዕርዳታ የሚውል በውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ ማሰባሰቡን ገለፀ።
የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ላይ ጉዳት ለማድረስ የለመ ጥቃት ፈፅመዋል ያላቸውን አምስት ሰዎች በሽብር ወንጀል ድርጊት ክስ መሰረተባቸው፡፡
ተጨማሪ ይጫኑ