በዚህ ዓመት የሚደረገው ምርጫ ባለፉት ምርጫዎች የታዩት ጉድለቶችን የሚያርም ለማድረግ መንግሥት ቁርጠኛነት እንዳለው የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት አስታወቁ።
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊና ለፍትኅ ፓርቲ/ኢዜማ/ በመላው ዓለም በሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የድጋፍ ማኅበር መቋቋም መጀርመሩን አስታወቀ፡፡
በኅዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ ግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ ውስጥ በተደረገ የኢትዮጵያ፣ የሱዳንና የግብፅ ድርድር በግድቡ ውኃ አሞላል ሂደት ላይ ከሦስቱም ሀገሮች በሚቀርቡ ሃሳቦች ላይ በተከታይ ዙር ለመነጋገር ተስማምተው ተለያይተዋል።
65 እንሆናለን የሚሉ ፓርቲዎች በቅርቡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፀደቀውን የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች ህግ አፋኝ ነው በማለት በሥራ ላይ እንዳይውል ጠየቁ፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ወደፊት የሚያካሂደው ምርጫ በሃገሪቱ ከዚህ ቀደም ከተለመዱት ምርጫዎች ፍፁም የተለየ ይሆናል” ሲሉ የቦርዱ ሰብሳቢ ወ/ት ብርትኳን ሚደቅሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።
የአፍሪካን ወጣት የሥራ ፈጣሪዎችንና ባለሃብቶችን ያገናኛል የተባለ የአፍሪካ የፈጠራ ሳምንት መድረክ ይፋ ተደረገ፡፡
የሶማሌ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የቀድሞው ፕሬዚዳንት ጉዳያቸውን የሚመረምረውን ፍ/ቤት ነፃም ገለልተኛም አይደለም ሲሉ ተናገሩ፡፡
በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት ከሚዘጋጁ የውይይት መድረኮች ጀምሮ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የተለያዩ መድረኮችን እየከፈቱ ናቸው።
የፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 8ኛ ፍትሃ ብሄር ችሎት የአቶ ኤልያስ ገብሩ አካልን ነፃ የማድረግ አቤቱታ ውድቅ አደረገ፡፡
ኢትዮጵያ ውስጥ “እየተፈፀመ ነው” ያሉት ጅምላ እሥራት፣ ማሳደድና ማስፈራራት በአስቸኳይ እንዲቆም የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት - መኢአድና የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ - ኢሕአፓን ጨምሮ ሰባት ፓርቲዎች ጠይቀዋል።
መንግሥትና ሌሎች ባለድርሻ አካሎች ከሁሉ አስቀድመው በሀገር ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን እንዲሰሩ፣ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ /ኢዜማ/ጥሪ አቀረበ፡፡
የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄን ተከትሎ በተፈጠረ የፀጥታ ችግር፣ ከትናንት ጀምሮ ሃያ የሚሆኑ ሰዎች እንደተገደሉ የሲዳማ አርነት ንቅናቄ /ሲአን/ ዋና ፀኃፊ ለቪኦኤ ገለፁ፡፡
የሲዳማን የክልልነት ጥያቄ በተመለከተ መንግሥትና የሚመለከታቸው ወገኖች ሁሉ ችግሩ በሠላማዊና በህጋዊ መንገድ ብቻ እንዲፈታ በጋራ እንደሚሰሩ የኢትዬጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ /ኢሰመጉ/ ጠየቀ።
የሲዳማ ብሄር ራሱን ችሎ በክልል ደረጃ እንዲደራጅ የሚሰሩ አካላት የአንዱ ወገን ተግባራዊ ከማድረግ እንዲቆጠቡ ምርጫ ቦርድ አሳሰበ፡፡
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የብሄራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የቀድሞ ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ የአራት ተከሳሾች ጉድይ በሌሉበት እንዲታይ ወሰነ፡፡
ፌዴራሊዝምና ህገ መንግሥታዊነት በኢትዮጵያ በሚል ርዕስ በቅርቡ ተካሂዶ በነበረ ውይይት አያሌ ነጥቦች ተነስተዋል፡፡
ኢንተርናሽናል ሪቫይቫል ሚኒስትሪ የተሰኘ ድርጅት በሚቀጥለው ዓመት እንደሚካሄድ በሚጠበቀው ሀገር አቀፍ ምርጫ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር የብሄራዊ መግባባት ፕሮጀክት ቀርፆ እንቅስቃሴ መጀመሩን አስታወቀ፡፡
ዓለም አቀፍ የውጭ መዋዕለ ነዋይ ፍሰት እየቀነሰ መሄዱን ይፋ የተደረገው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የንግድና ልማት ጉባኤ ዘገባ አስታወቀ ።
የእነ አቶ ጌታቸው አሰፋን አድራሻ ማወቅ ሰለተሣነው የፍርድ ቤት መጥሪያ ማድረስ እንዳልቻለ ለችሎት ያሳወቀው ፌደራል ፖሊስ ለትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የትብብር ትዕዛዝ እንዲፃፍለት ጠይቋል።
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድና ለድጋፍ መስቀል አደባባይ በወጣው ህዝብ ላይ የቦምብ ጥቃት ፈፅመዋል በማለት ዐቃቤ ሕግ ክስ የመሰረተባቸው ተጠርጣሪዎች እንዲከላከሉ ተወሰነባቸው፡፡
ተጨማሪ ይጫኑ