በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሲዳማ የክልልነት ጥያቄ


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

የሲዳማን የክልልነት ጥያቄ በተመለከተ መንግሥትና የሚመለከታቸው ወገኖች ሁሉ ችግሩ በሠላማዊና በህጋዊ መንገድ ብቻ እንዲፈታ በጋራ እንደሚሰሩ የኢትዬጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ /ኢሰመጉ/ ጠየቀ።

በቅርቡ በባህር ዳር እና በአዲስ አበባ የተፈፈፀሙትን አሰቃቂ ግድያዎች ተከትሎ ፖሊስ ተጠርጣሪዎችን የሚይዝበት ሁኔታ በለውጡ የታየውን ተስፋ የሚያደበዝዝ ነው ብሏል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሲዳማ የክልልነት ጥያቄ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:20 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG