በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄ ላይ ውይይት


የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄን ተከትሎ በተፈጠረ የፀጥታ ችግር፣ ከትናንት ጀምሮ ሃያ የሚሆኑ ሰዎች እንደተገደሉ የሲዳማ አርነት ንቅናቄ /ሲአን/ ዋና ፀኃፊ ለቪኦኤ ገለፁ፡፡

ብዙ ሰዎችም እንደቆሰሉ ይናገራሉ፡፡ መረጋጋትና ፀጥታ እንዲሰፍን የመከላከያ ሰራዊት ከዞኑ እንዲወጣም /ሲአን/ ጠይቋል፡፡

መለስካቸው አምሃ የሲአን ዋና ፀኃፊና የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት/መድረክ/ የቁጥጥር ኮሚቴ አባል ለገሰ ላንቋሞን ከሀዋሳ ከተማ በስልክ አነጋግሯቸዋል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄ ላይ ውይይት
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:25 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG