በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን ከጋምቤላ የተጠለፉትን ልጆች የማስለቀቅ ጥረታቸው በእጥፍ እንዲጨምሩ ጥሪ ቀረበ

ፋይል - ከጋምቤላ ከተማ በስተምሥራቅ 17 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በሚገኘው ጀዊ የስደተኞች መጠለያ ሠፈር
ፋይል - ከጋምቤላ ከተማ በስተምሥራቅ 17 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በሚገኘው ጀዊ የስደተኞች መጠለያ ሠፈር

ባለፈው አርብ ሰባት ተጨማሪ ህፃናት መመለሳቸውን እና ወደ አገራቸው የገቡት ቁጥር 63 መድረሱን ደግሞ የጋምቤላ ክልል ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጋትሉአክ ቱት አስታውቀዋል።

ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን ከጋምቤላ የተጠለፉትን ልጆች ለማስለቀቅ የሚያደርጉትን ጥረት በእጥፍ እንዲጨምሩ ሁለት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብአዊ ጉዳይ ባለሞያዎች ጠይቀዋል። አጥፊዎቹ ለፍርድ መቅረብ እንዳለባቸውም አሳስበዋል።

ከጋምቤላ ታግተው ወደ ሱዳን ከተወሰዱት የተመለሱት ህፃናት ወደ አገራቸው የተመለሱት ቁጥራቸው እስካሁን 63 ደርሷል
ከጋምቤላ ታግተው ወደ ሱዳን ከተወሰዱት የተመለሱት ህፃናት ወደ አገራቸው የተመለሱት ቁጥራቸው እስካሁን 63 ደርሷል

ባለፈው አርብ ሰባት ተጨማሪ ህፃናት መመለሳቸውን እና ወደ አገራቸው የገቡት ቁጥር 63 መድረሱን ደግሞ የጋምቤላ ክልል ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጋትሉአክ ቱት አስታውቀዋል። ከዚህ በፊትም ስለ ህፃናቱ ጉዳይ በየጊዜው ከአዲስ አበባ ያስተላለፍናቸውን ዘገባዎች ይህንን ፋይል በመጫን ያድምጡ

እስክንድር ፍሬው አርብ የላከውን ዘገባ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን ከጋምቤላ የተጠለፉትን ልጆች የማስለቀቅ ጥረታቸው በእጥፍ እንዲጨምሩ ጥሪ ቀረበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:57 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ተመሳሳይ ርእስ

XS
SM
MD
LG