በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች በሕግ መጠየቅ እንዳለባቸው በኢትዮጵያና በደቡብ ሱዳን መንግስታት የጋራ መግባባት መኖሩን የጋምቤላ አስተዳዳሪ አስታወቁ


"ልጆቻችን በሙሉ እስኪመለሱ እንቅልፍ አይወስደንም" ሲሉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ሲራጅ ፈዴሳ ተናግረዋል።

ድንበር አቋርጠው ወደ ጋምቤላ በመግባት 208 ሠዎችን ገድለው፣ ሕጻናትን አፍነው የወሰዱና የቤት እንስሳትን ዘርፈው የሄዱት የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች በሕግ መጠየቅ እንዳለባቸው በኢትዮጵያና በደቡብ ሱዳን መንግስታት መካከል የጋራ መግባባት መኖሩን የጋምቤላ አስተዳዳሪ አስታወቁ።

የክልሉ አስተዳዳሪ አቶ ጋትሏክ ቱት ለአሜሪካ ድምጽ እንዳስረዱት የደቡብ ሱዳን ባለ ሥልጣናት ሙርሌዎች የሚኖሩበት የቡማ ግዛት አስተዳዳሪዎችና የሃገር ሽማግሌዎች ገዳዮች ለፍርድ መቅረብ እንዳለባቸው ተስማምተዋል።

እስክንድር ፍሬው ዘገባ አለው ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

ቀጥተኛ መገናኛ

"ልጆቻችን በሙሉ እስኪመለሱ እንቅልፍ አይወስደንም" - የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ሲራጅ ፈዴሳ

በተጨማሪም የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ታፍነው የተወሰዱ ህፃናት ሙሉ በሙሉ የሚመለሱበን ሆኔታ የገመገመ የኢትዮጵያና የደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት ስብሰባ በጋምቤላ ከተማ ከካሂዷል።

"ልጆቻችን በሙሉ እስኪመለሱ እንቅልፍ አይወስደንም" ሲሉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ሲራጅ ፈዴሳ ተናግረዋል።

የጋምቤላው መድረክ የመጀመርያ የሆነ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት የተፈጠረበት እንደሆነ የገለጹት ደግሞ የክልሉ ርእሰ መስተዳድር ጋትሏክ ቱት ናቸው።

እስክንድር ይህንንም ዜና አጠናቅሮ ትናንት የላከውን ዘገባ ለማዳመጥ የድምጽ ፋይሉን ይጫኑ።

"ልጆቻችን በሙሉ እስኪመለሱ እንቅልፍ አይወስደንም" - የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ሲራጅ ፈዴሳ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:06 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ተመሳሳይ ርእስ

XS
SM
MD
LG