አዲስ አበባ —
ከደቡብ ሱዳን በመጡ የሙርሌ ጎሣ ታጣቂዎች በኢትዮጵያውያን ላይ በተፈጸመው ግድያና ጠለፋ ከባድ ጉዳት መድረሱ ይታወቃል።
ከሁለት መቶ በላይ ሰዎች ተገድለዋል፥ በርካታ ሕጻናት ተጠልፈዋል። ከዚያ አሰቃቂ ድንገት በኋላ የክልሉ የጸጥታ ኹኔታ ምን ይመስላል?
እስክንድር ፍሬው የጋምቤላን ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጋትሉአክ ቱትን ዛሬ በስልክ አነጋግሯል። ፕሬዘዳንቱ በማብራራት ይጀምራሉ።
ከጋምቤላ ታግተው ወደ ሱዳን ከተወሰዱት የተመለሱት ሕጻናት ጉዳይ
ከጋምቤላ ታግተው ወደ ሱዳን ከተወሰዱት የተመለሱት ሕጻናት ቁጥራቸው ስንት እንደደረሰ የሚቃኙ ዝርዝሮች ባለፈው ሳምንት አቅርበናል ከዚህ በታች ካሉት የድምጽ ፋይሎች ያድምጡ።