በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን ከጋምቤላ የተጠለፉትን ልጆች የማስለቀቅ ጥረታቸው በእጥፍ እንዲጨምሩ ጥሪ ቀረበ


ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን ከጋምቤላ የተጠለፉትን ልጆች የማስለቀቅ ጥረታቸው በእጥፍ እንዲጨምሩ ጥሪ ቀረበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:57 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን ከጋምቤላ የተጠለፉትን ልጆች ለማስለቀቅ የሚያደርጉትን ጥረት በእጥፍ እንዲጨምሩ ሁለት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብአዊ ጉዳይ ባለሞያዎች ጠይቀዋል። አጥፊዎቹ ለፍርድ መቅረብ እንዳለባቸውም አሳስበዋል። ባለፈው አርብ ሰባት ተጨማሪ ህፃናት መመለሳቸውን እና ወደ አገራቸው የገቡት ቁጥር 63 መድረሱን ደግሞ የጋምቤላ ክልል ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጋትሉአክ ቱት አስታውቀዋል።

XS
SM
MD
LG