በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጋምቤላ ክልል በተፈጸው ጥቃት የሁለት ቀናት ብሄራዊ የሐዘን ቀን አውጇል

የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እ.አ.አ.2015/ፋይል ፎቶ/
የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እ.አ.አ.2015/ፋይል ፎቶ/

በጋምቤላ ክልል በተፈጸው ጥቃት ሕይወታቸውን ላጡ ንጹሃን ዜጎች ከነገ ረቡእ ጀምሮ የሁለት ቀናት ብሄራዊ የሐዘን ቀን አውጇል።

የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ማክሰኞ ባካሄደው ስብሰባ በጋምቤላ ክልል በተፈጸው ጥቃት ሕይወታቸውን ላጡ ንጹሃን ዜጎች ከነገ ረቡእ ጀምሮ የሁለት ቀናት ብሄራዊ የሐዘን ቀን አውጇል።

በየመሪሌ ጎሳ እና በ ኑዌር ደቡብ ሱዳን ውስጥ ግጭት በተፈጠረበት ጊዜ የልዎ ኑዌር ጎሳ አባል ጠመንጃ ይዞ እ.አ.አ. 2013 /ፋይል ፎቶ/
በየመሪሌ ጎሳ እና በ ኑዌር ደቡብ ሱዳን ውስጥ ግጭት በተፈጠረበት ጊዜ የልዎ ኑዌር ጎሳ አባል ጠመንጃ ይዞ እ.አ.አ. 2013 /ፋይል ፎቶ/

ታፍነው የተወሰዱ ዜጎችን የማስመለሱና በአጥፊዎች ላይ የሚወሰደው የማያዳግም እርምጃ እንዲቀጥልም አሳስቧል።

የጋምቤላ ካርታ /ጉግል ማፕ/
የጋምቤላ ካርታ /ጉግል ማፕ/

እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ዘገባ የድምጽ ፋይሉን በመጫን ዝርዝሩን ያድምጡ።

የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጋምቤላ ክልል በተፈጸው ጥቃት የሁለት ቀናት ብሄራዊ የሐዘን ቀን አውጇል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:06 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG