በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያውያን ላይ በተፈጸመው ግድያና ጠለፋ አሰቃቂ ድንገት በኋላ የጋምቤላ ክልል የጸጥታ ኹኔታ ምን ይመስላል?  


በየሙሩሌ ጎሣ እና በ ኑዌር ደቡብ ሱዳን ውስጥ ግጭት በተፈጠረበት ጊዜ የልዎ ኑዌር ጎሳ አባል ጠመንጃ ይዞ እ.አ.አ. 2013/ፋይል ፎቶ - ሮይተርስ/
በየሙሩሌ ጎሣ እና በ ኑዌር ደቡብ ሱዳን ውስጥ ግጭት በተፈጠረበት ጊዜ የልዎ ኑዌር ጎሳ አባል ጠመንጃ ይዞ እ.አ.አ. 2013/ፋይል ፎቶ - ሮይተርስ/

ከደቡብ ሱዳን በመጡ የሙርሌ ጎሣ ታጣቂዎች በኢትዮጵያውያን ላይ በተፈጸመው ግድያና ጠለፋ ከባድ ጉዳት መድረሱ ይታወቃል።

ከደቡብ ሱዳን በመጡ የሙርሌ ጎሣ ታጣቂዎች በኢትዮጵያውያን ላይ በተፈጸመው ግድያና ጠለፋ ከባድ ጉዳት መድረሱ ይታወቃል።

ከሁለት መቶ በላይ ሰዎች ተገድለዋል፥ በርካታ ሕጻናት ተጠልፈዋል። ከዚያ አሰቃቂ ድንገት በኋላ የክልሉ የጸጥታ ኹኔታ ምን ይመስላል?

እስክንድር ፍሬው የጋምቤላን ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጋትሉአክ ቱትን ዛሬ በስልክ አነጋግሯል። ፕሬዘዳንቱ በማብራራት ይጀምራሉ።

የጋምቤላ ክልል የጸጥታ ኹኔታ ምን ይመስላል?
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:37 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ከጋምቤላ ታግተው ወደ ሱዳን ከተወሰዱት የተመለሱት ሕጻናት ጉዳይ

ከጋምቤላ ታግተው ወደ ሱዳን ከተወሰዱት የተመለሱት ሕጻናት ቁጥራቸው ስንት እንደደረሰ የሚቃኙ ዝርዝሮች ባለፈው ሳምንት አቅርበናል ከዚህ በታች ካሉት የድምጽ ፋይሎች ያድምጡ።

ከጋምቤላ ታግተው ወደ ሱዳን ከተወሰዱት በርካታ ኢትዮጵያውያን ሕጻናት 44 መመለሳቸው ታውቋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:22 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ከጋምቤላ ታግተው ወደ ሱዳን ከተወሰዱት በርካታ ኢትዮጵያውያን ሕጻናት 29 መመለሳቸው ተነገረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:13 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG