በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከጋምቤላ ክልል ታፍነው የተወሰዱ ህጻናት በአስቸኩዋይ እንዲመለሱ የአውሮፓ ህብረት ጥሪ አቀረበ

ከ200 በላይ ንጹሃን ዜጎች ከደቡብ ሱዳን በመጡ የሙሩሌ ጎሳ ታጣቂዎች የተገደሉበት ሁኔታም ማነጋገሩን ቀጥሏል።

የደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት ከጋምቤላ ክልል ታፍነው የተወሰዱ ህጻናት በአስቸኩዋይ እንዲመለሱ እንዲያደርጉ የአውሮፓ ህብረት ጥሪ አቀረበ።

የአውሮፓ ፓርላማ

ከ200 በላይ ንጹሃን ዜጎች ከደቡብ ሱዳን በመጡ የሙሩሌ ጎሳ ታጣቂዎች የተገደሉበት ሁኔታም ማነጋገሩን ቀጥሏል።

እስክንድር ፍሬው አጠር ያለ ዘገባ ልኳል ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

ከጋምቤላ ክልል ታፍነው የተወሰዱ ህጻናት በአስቸኩዋይ እንዲመለሱ የአውሮፓ ህብረት ጥሪ አቀረበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:29 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

  • 16x9 Image

    እስክንድር ፍሬው

This item is part of
XS
SM
MD
LG