በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ: የሰላም መንገዶች - ልዩ የቴሌቪዥን ውይይት


ኢትዮጵያ: የሰላም መንገዶች - ልዩ የቴሌቪዥን ውይይት
please wait

No media source currently available

0:00 0:58:41 0:00

የአሜሪካ ድምፅ የአፍሪካ ቀንድ አገልግሎት፣ “ኢትዮጵያ: የሰላም መንገዶች - አንድ ዓመት ከፕሪቶሪይያ ወዲህ” በሚል ርእስ፣ የአንድ ሰዓት ተኩል ውይይት አዘጋጅቷል።

የአሜሪካ ድምፅ የአፍሪካ ቀንድ አገልግሎት፣ “ኢትዮጵያ: የሰላም መንገዶች - አንድ ዓመት ከፕሪቶሪይያ ወዲህ” በሚል ርእስ፣ የአንድ ሰዓት ተኩል ውይይት አዘጋጅቷል።

ውይይቱ፣ በኢትዮጵያ መንግሥት እና በህወሓት መካከል፣ ጥቅምት 23 ቀን 2015 ዓ.ም. በደቡብ አፍሪካ-ፕሪቶርያ ላይ የተፈረመው “ግጭትን በዘላቂነት የማቆም የሰላም ስምምነት” አፈጻጸም በምን ደረጃ ላይ ይገኛል? ከዘላቂ ሰላም፣ ከተጠያቂነት፣ ከዴሞክራሲ እና ከሰብአዊ መብቶች አያያዝስ አንጻር ምን ውጤት አመጣ? የሚሉትንና ሌሎችንም ጥያቄ ያነሣል።

በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ስቱድዮ በተካሔደው በዚኽ ውይይት፣ የተለያዩ ሐሳቦች ያሏቸው ትውልደ ኢትዮጵያን ተገኝተው ሐሳባቸውን አንሸራሽረዋል።

XS
SM
MD
LG