በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኒው ዮርክ መደብሮች መስኮቶች ለዐውደ ዓመቱ እየተዋቡ ነው


የኒው ዮርክ መደብሮች መስኮቶች ለዐውደ ዓመቱ እየተዋቡ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:34 0:00

የኒው ዮርክ መደብሮች መስኮቶች ለዐውደ ዓመቱ እየተዋቡ ነው

ለዐውደ ዓመቱ የተዋቡት የኒው ዮርክ መደብሮች ደንበኞቻቸው ይጠባበቃሉ፡፡ በየዓመቱ በዚኽ ሰሞን፣ የአሜሪካዋ ኒዮርክ ከተማ፣ ጎዳናዎቿንና የመደብሮቿን መስኮቶች፣ ለዓመት በዓሉ አስውባ ትጠብቃለች፡፡

የከተማዋ ታላላቅ መደብሮች፣ በየመስኮቶቻቸው ላይ ያዘጋጇቸውን ትዕይንቶች ለመመልከትና ለመገበያየት፣ የከተማዪቱን ነዋሪዎች ጨምሮ፣ ከሌሎች አካባቢዎች የመጡ ሸማቾች እና ተጓዦች፣ በብዛት ይጎርፉባታል፡፡

ኤረን ራነን ከዚያው ያጠናቀረውን ዘገባ፣ ቆንጅት ታየ ለ“አሜሪካ እና ሕዝቧ” ወደ ዐማርኛ መልሳዋለች፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG