በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሚገኙበትን ካርታ ማጋሪያ መተግበሪያ


የሚገኙበትን ካርታ ማጋሪያ መተግበሪያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:25 0:00

የጂፒኤስ የካርታ ሥፍራ ቅንጅቶች በምድር ላይ ትክክለኛውን ቦታ ለመለየት በመላው ዓለም ሲያገለግሉ ቆይተዋል። ነገር ግን ሰዎች ዕለት በዕለት ይጠቀሟቸው ዘንድ አዳጋች ናቸው። አንድ የብሪታኒያ ኩባንያ ተጠቃሚዎች ሦስት ተራ ቃላትን ብቻ በመጠቀም አሁን የሚገኙበትን የካርታ ሥፍራ ማጋራት የሚያስችላቸውን መተግበሪያ ሰርቷል።

ጂኒያ ዳሎት የዘገበችውን ግርማ ደገፋ ወደ አማርኛ መልሶታል።

XS
SM
MD
LG