በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሰው ሰራሽ ልህቀት እና በ2023 ያሳደረው ዘርፈ ብዙ ተጽዕኖ


ሰው ሰራሽ ልህቀት እና በ2023 ያሳደረው ዘርፈ ብዙ ተጽዕኖ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:39 0:00

ቻትጂፒቲ በመባል የሚታወቀውን ጨምሮ የሰው ሰራሽ ልህቀት ቴክኖሎጂ በሙዚቃ እና በፊልም ኢንዱስትሪው፣ በከፍተኛ የትምሕርት ተቋማት፣ እና በፖለቲካው ጎራ፣ እንዲሁም የተለያዩ ነገሮችን መፍጠር የሚያስችለው የሰው ሰራሽ ልሕቀት ዓይነት፡ (ጄኔሬቲቭ ኤ አይ) በተገባደደው የአውሮፓውያኑ 2023 የቴክኖሎጂ ዜናዎችን በሙሉ ማለት በሚቻል ደረጃ ውጧቸዋል።

ዲያና ሚሼል ተመልክታዋለች። አሉላ ከበደ ወደ ዐማርኛ መልሶታል፡፡

XS
SM
MD
LG