በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የውኃ አቅርቦትን የሚያዘልቅ ቴክኖሎጂ


የውኃ አቅርቦትን የሚያዘልቅ ቴክኖሎጂ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:57 0:00

የዚኽ ዓመት የዓለም የውኃ ቀን(መጋቢት 22)፣ የውኃ እና የንጽሕና አጠባበቅ ቀውሶችን ለመፍታት የለውጥ እንቅስቃሴን ስለ ማፋጠን ነው። የሚበዛው የዓለም ክፍል፣ ከንጹሕ የመጠጥ ውኃ እጥረት ጋራ እየታገለ ባለበት በዚኽ ወቅት፣ አንድ የፈረንሳይ ኩባንያ፣ አሁን ያለውን የውኃ አቅርቦት በተሻለ ኹኔታ ለማዝለቅ የሚረዳ ራሱን የቻለ ሮቦት ፈጥሯል።

XS
SM
MD
LG