በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኪነ ህንጻ እና የዕደጥበብ ባለሞያዎች መሰባሰቢያው - ዚግዛግ ማዕከል


የኪነ ህንጻ እና የዕደጥበብ ባለሞያዎች መሰባሰቢያው - ዚግዛግ ማዕከል
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:31 0:00

ዚግዛግ የኪነ ህንጻ፣ የዕደ ጥበብ እና የምህንድስና ባለሞያዎች የሚገናኙበት የመወያያ መድረክ ነው፡፡ ከ20 ዓመት በላይ በኪነ-ህንጻ ዘርፍ ውስጥ በሰራው አለበል ደስታ የተከፈተው ይሄው ማዕከል፤ ወጣት የኪነ ህንጻ፣ የምህንድስና እና ዕደጥበብ ባለሞያዎች ከአንጋፋዎች ጋር የሚወያዩበት ተቋም ነው፡፡ አለበል ደስታ አዲስ አበባ ላይ የሚታዩት ህንጻዎች እና የከተማይቱ እድገት ይበል የሚያሰኝ ቢሆንም ነገር ግን ከግንባታው ጋር ዘላቂነት፣ ሂሳብ ቆጣቢ እና እንዲሁም ደግሞ ማኅበራዊ እሴትን የሚያንጸባርቁ ንድፎችን መከተል ያሻል ይላል፡፡

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ/

XS
SM
MD
LG