በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቡራዩ ጉዳት ለደረሰባቸው ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ


ዓለምቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት የተሰኘው ግብረ ሰናይ ድርጅት በቡራዩ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ዕርዳታ የሚውል በውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ ማሰባሰቡን ገለፀ።

ዓለምቀፍ ትብብር ለኢዮጵያውያን መብት የተሰኘው ግብረ ሰናይ ድርጅት በቡራዩ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ዕርዳታ የሚውል በውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ ማሰባሰቡን ገለፀ።

የድርጅቱ መሪ አቶ ታማኝ በየነ ኢትዮፕያውያን ለኢትዮጵያውያን እንደሚቆሙ የታየበት ነው ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በቡራዩ ጉዳት ለደረሰባቸው ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:38 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG