አዲስ አበባ —
ባለፈው ሰኔ 16 መስቀል አደባባይ ላይ የተፈፀመውን የቦምብ ጥቃት “ያቀዱት፣የመሩትና በገንዘብ የደገፉት የኢትዮጵያ ብሄራዊ መረጃና ደህንነት የቀድሞ ኃላፊዎች ናቸው” ሲሉ የሃገሪቱ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ አስታውቀዋል።
በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ይያዙ በነበሩ ዜጎች ላይም ይኸው መንግሥታዊ አካል “አሰቃቂ” ሲሉ የፈረጇቸውን የምርመራ ድርጊቶች ይፈፅም እንደነበር ጠቅላይ አቃቤ ሕጉ ተናግረዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ