አዲስ አበባ —
በመንግሥት ከፍተኛ ኃላፊነት ላይ ከተቀመጡት ኢትዮጵያዊያን ሴቶች ብርቱ ሥራ እና ከፍ ያለ ውጤት እንደሚጠበቅ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አሳስበዋል።
ለዚህም ጊዜ እንደሌለና በፍጥነት ወደተጨባጭ ድርጊቶች መሸጋገር እንደሚያስፈልግ ፕሬዚዳንቷ አስገንዝበዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ