አዲስ አበባ —
የ2012 ዲቪ ሎተሪ ከነገ፤ ረቡዕ መስከረም 23/2011 ዓ.ም. ጀምሮ ክፍት እንደሚሆን አዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኢምባሲ አስታውቋል።
በሎተሪው ለመሣተፍ የሚፈልጉ አመልካቾች ለመመዝገብ ምንም ዓይነት ክፍያ ለማንም መክፈል እንደሌለባቸው አሳስቧል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።