በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰማያዊ ፓርቲ መግለጫ

ሠላምና መረጋጋትን ለማስፈን ርዕዮትለማዊ ልዩነቶች ዕንቅፋ መሆን የለባቸውም ሲል ሰማያዊ ፓርቲ አሳሰበ፡፡

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና የኢጣሊያ ጠ/ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ በሁለቱ ሀገሮቻቸውና በአካባቢው ጉዳዮች ላይ ዛሬ ሰፊ ውይይት ማድረጋቸው ተገለፀ፡፡

ሁለቱ መሪዎች አሥመር በሚገኘው ቤተ መንግሥት ውይይት ካደረጉ በኋላ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር መስማማታቸውን ጠቅሶ የአሥመራው ዘጋቢያችን ብርሃነ በርሄ ተከታዩን አጭር ዘገባ ልኳል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የሰማያዊ ፓርቲ መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:59 0:00

This item is part of

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG