በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአዲስ አበባ ሁከትና ብጥብት በመፍጠር የተጠረጠሩ 3 ሰዎች ፍ/ቤት ቀረቡ

በአዲስ አበባ ከተማ ሁከት እና ብጥብት ለመፍጠር ወጣቶችን በማደራጀት ጠርጥሪያቸዋለሁ ሲል ፖሊስ ሦስት ሰዎችን ዛሬ ፍርድ ቤት አቀረበ።

በአዲስ አበባ ከተማ ሁከት እና ብጥብት ለመፍጠር ወጣቶችን በማደራጀት ጠርጥሪያቸዋለሁ ሲል ፖሊስ ሦስት ሰዎችን ዛሬ ፍርድ ቤት አቀረበ።

ፍርድ ቤቱ ለምርመራ ሰባት ቀን ለፖሊስ ሰጥቶ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በአዲስ አበባ ሁከትና ብጥብት በመፍጠር የተጠረጠሩ 3 ሰዎች ፍ/ቤት ቀረቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:24 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG