የአድዋን ታሪክ ለዘላለም የሚዘክር .. የታሪኩንም ያህል "ታላቅ" ይሆናል የተባለ ሃውልት አዲስ አበባ በመጭው ዓመት እንደምታቆም የከተማይቱ ከንቲባ አበሰሩ።
የቀድሞውን ህግ የሚያሻሽል ብቻ ሳይሆን ፈፅሞ የሚሽር ነው ሲሉ የአርቃቂው ግብረ ኃይል ሊቀመንበር አስታወቁ፡፡
ከሶማሌ ክልል የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጋራ ዓቃቤ ህግ በአባሪነት የከሰሳቸው አርባ አንድ ተከሳሾች ዛሬም ፍርድ ቤት እንዳልቀረቡ ታወቀ፡፡
የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን /ኢሳት/ የሚሠራው ለትርፍ ያልሆነ የመገናኛ ብዙኃን ድርጅት እና የሕዝብ ተቋም መሆኑን ገለፀ፡፡
የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን /ኢሳት/ የሚሠራው ለትርፍ ያልሆነ የመገናኛ ብዙኃን ድርጅት እና የሕዝብ ተቋም መሆኑን ገለፀ። የድርጅቱ ዋነኛ ፈተናዎች የገንዘብ አቅምና የባለሙያ እጥረት መሆኑንም የተቋሙ ጋዜጠኞች አመልክተዋል።
ነፃ የአፍሪካ ቀጠና መፈጠር የአህጉሪቱን እድገት ከመሰረቱ ይለውጠዋል ተባለ።
ዓቃቤ ሕግ አቶ ኢሳያስ ዳኘውን በአዲስ የሙስና ወንጀል ጠርጥሪያቸዋለሁ ሲል ለፌዴራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት አመለከተ፡፡
የፌደራሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት በዐቃቤ ሕግና በአቶ ኢሣያስ ዳኛው መካከል ባለው ክርክር፣ የዕግድ ትዕዛዙን አነሳ፡፡
ስለ ለውጥ መናገር ለውጥን መጀመር መለወጥ አይደለም ሲሉ በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር አስገነዘቡ፡፡
ካለፈው ታኅሣስ ወር ጀምሮ በከፋ ዞን ዴቻ ወረካ 37 ሰላማዊ ዜጎች በታጠቁ ኃይሎች መገደላቸውን ከ20 ሺህ ሕዝብ በላይ መፈናቀሉና የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ አስታወቀ፡፡
ዐቃቤ ሕግ ከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ፈፅመዋል በሚል ጥርጣሬ የምርመራ መዝገብ በከፈተባቸው ሰዎች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ጠይቋል።
36 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ሕጻናትና ልጆች ዛሬም በከባድ ድኅነት እንደሚሰቃዩ አንድ ጥናት አስታወቀ፡፡
የአርበኞች - ግንቦት ሰባት ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ በቅርቡ በሚያዘጋጀው የሙዚቃ ኮንሰርት ኢትዮጵያዊነት በጋራ ሚወደስበት መድረክ እንደሚሆን ገልጿል።
ገዥውን ኢሕአዴግን ጨምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ ፓርቲዎች በመካከላቸው የሚካሄደው ውይይት በሚመራበት ሥርዓትና ደንብ ላይ ተወያይተው ተስማምተዋል።
በደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ለውጡን በማይደግፉ የዞንና የወረዳ አመራሮች በአባሎቹ ጥቃት እያደረሱ መሆናቸውን መኢአድ ከሰሰ፡፡
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለንግድ ሥራ በአከራይዋቸው ቤቶች ላይ ለጨመረው ኪራይ የእፎይታ ጊዜ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ የተጨመረውን መጠን ሙሉ በሙሉ ለመክፈልም የሦስት ዓመት ጊዜ መስጠቱን አስታውቋል፡፡
ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል ሆና በቆየችበት ወቅት፣ ዘላቂ ወዳጆችን በማፍራት ረገድ ጉልህ ሥራዎች መከናወናቸውን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሀገሪቱ ቋሚ መልክተኛ ገለፁ፡፡
በአጭር ጊዜ ውስጥ እውን ይሆናል በተባለው ግዙፍ ፓርቲ ለመዋሃድ ሰማያዊ ፓርቲ የራሱን ግምገማ ሰሞኑን ይፋ አድርጓል፡፡
ተጨማሪ ይጫኑ