በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ 36ሚሊዮን ሕጻናትና ልጆች በከባድ ድኅነት ወስጥ ይሰቃያሉ

36 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ሕጻናትና ልጆች ዛሬም በከባድ ድኅነት እንደሚሰቃዩ አንድ ጥናት አስታወቀ፡፡

36 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ሕጻናትና ልጆች ዛሬም በከባድ ድኅነት እንደሚሰቃዩ አንድ ጥናት አስታወቀ፡፡ የድኅነቱ መጠንና ጥልቀት ከከተሞች ይልቅ በገጠሪቱ ኢትዮጵያ እንደሚበረታም ተመልክቷል፡፡

የሀገሪቱን ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ለማረጋገጥ ለዚህ የልጆችና የህፃናት ችግር ከወዲሁ መፍትሄ መፈለግ እንዳለበት ጥናቱ ያሳስባል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በኢትዮጵያ 36ሚሊዮን ሕጻናትና ልጆች በከባድ ድኅነት ወስጥ ይሰቃያሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:00 0:00

This item is part of

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG