ባለፈው ሣምንት መጨረሻ ያረፉት የኢፌዴሪ የመጀመሪያው ፕሬዚዳንት የዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ አስከሬን ዛሬ በመንግሥታዊ ክብር አርፏል።
ዓለማቀፉ ማኅበረሰብ የሀገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ያለው ግምገማ በአንዳንድ የሀገሪቱ ተንታኞችና ፖለቲከኞች ከሚንፀባረቀው የተለየ መሆኑን ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ተናገሩ።
ኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ያለው ለውጥ “ሕዝባዊ መሠረት እንዳይዝ፣ ከተቻለም እንዲቀለበስ የሚጥሩ ኃይሎች የተቀናጀ እንቅስቃሴ እያካሄዱ ናቸው” ሲል የኢሕአዴግ ምክር ቤት አስታውቋል።
ኢቫንካ ትረምፕ ከኢትዮጵያ ጉብኝታቸው በተጨማሪም ወደ አይቮሪኮስት እንደሚያመሩ ሲገለፅ በሴቶች ተሳትፎ፣ እኩልነት ዙሪያ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተወያይተዋል።
በአሁኑ ወቅት ዋነኛው የኢትዮጵያ የደኅንነት ሥጋት የብሄር ፖለቲካ መሆኑን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ፡፡
“ዘመም ያለችውን ሃገሬን ማቅናት እንጂ ከዚያ የተለየ ሸፍጥም ሆነ ተግባር የለኝም” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ አስታውቀዋል።
ዐብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በፓርላማ ቃለ-መሃላ የፈፀሙት በነገው ዕለት መጋቢት 24/2010 ዓ.ም. ነበር።
“ነፍስ ካወኩበት ጊዜ ጀምሮ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያን የሚጎዳ ሥራ ሆን ብዬ ሰርቼ አላውቅም” ሲሉ ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ተናግረዋል፡፡
በአለፈው አንድ ዓመት ፖለቲካችን ከተራ ነገር እስከ ከፍተኛው ድረስ ለውጥ አምጥቷል ሲሉ ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ተናግረዋል፡፡
የኢትዮጵያ መንግሥት “በትክክል እየተጓዘ ነው” ብለዋል በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቋሚ ተጠሪ ኤይነስ ቹማ። ስኬታማ እንዲሆንም ድጋፍ እንደሚያስፈልገው አሳስበዋል።
በኢትዮጵያ እየተካሄደ ላለው ለውጥ መሳካት ምሁራን የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጥሪ አቀረቡ፡፡
"የገመድ ፅንፎችን ይዘው የቆሙ ሁለት ኃያላን በሚያደርጉት ጉተታ ኢትየጵያና ኢትዮጵያዊነት አደገኛ ውጥረት ውስጥ ገብተዋል” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ አስታውቀዋል።
ኅብረተሰቡ “ከሃሰት ዜናና ከጥላቻ ንግግሮች እንዲቆጠብ” ሲል የኢፌደሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት አሳስቧል።
ሰሞኑን የአሜሪካ ኤምባሲ ለዜጎቹ ያወጣው የደኅንነት ሥጋት ማስታወቂያ፣ በተለያዩ መንገዶች መተርጎም እንደማይገባው ቃል አቀባዩ ኒኮላስ ባርኔት አስገንዝበዋል።
ከአዲስ አበባ ተነስቶ ወደ ኬንያ-ናይሮቢ በረራ ላይ እንዳለ ከወደቀው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አይሮፕላን ተሣፋሪዎች በህይወት የተረፈ አለመኖሩ ተገልጿል። የአሜሪካ ኤምባሲ ኀዘኑን ገልጿል።
ከ50 ኪሎ ሜትር በላይ ርዝመት ያለውና 29 ቢሊዮን ብር ወጭ የሚደረግበት የአዲስ አበባ የወንዝ ዳር ዳርቻ ፕሮጀክት ዛሬ ይፋ ተደርጓል፡፡
32ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ በአዲስ አበባ ተካሄደ።
በያዝነው ሳምንት መጀመሪያ የአገሪቱ ሕግ ሆኖ የጸደቀውን የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮምሽን አዋጅ ጨምሮ በተለይ በአማራና በትግራይ ክልሎች መካከል ከድንበር ጋር ተያይዘው በተነሱትና በሥፋትም እያከራከሩ ባሉ ሕግ-ነክ ጭብጦች ዙሪያ ትኩረት ያደርጋል።
የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ በአዲስ አበባ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል፡፡
ተጨማሪ ይጫኑ