አዲስ አበባ —
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጉዟችን በስሜት ሳይሆን በዕውቀት እንዲመራ ማስቻል አለባችሁ ብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ወደ ሥልጣን የመጡበትን አንደኛ ዓመት መነሻ ያደረገ የፓናል ውይይት በሸራተን አዲስ ተጀምሯል፡፡
የተገኙትን ውጤቶችን የዘረዘሩ ፅሁፍ አቅራቢዎችና ተሣታፊዎች ይህ መድረክ ራሱ የዛሬ ዓመት የሚቻል አልነበረም ብለዋል፡፡
ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ