በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወቀሳ


 ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ

"የገመድ ፅንፎችን ይዘው የቆሙ ሁለት ኃያላን በሚያደርጉት ጉተታ ኢትየጵያና ኢትዮጵያዊነት አደገኛ ውጥረት ውስጥ ገብተዋል” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ አስታውቀዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማኅበራዊ ሚድያውም ላይ ያለውን መካረር አስመልክተው በፅሁፍ ያወጡትን መግለጫ አንተርሶ እስክንድር ፍሬው ከአዲስ አበባ ተከታዩን ዘግቧል።

ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወቀሳ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:16 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG