በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የተለየ ሸፍጥም ሆነ ተግባር የለኝም" ጠ/ሚ ዐብይ


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ

“ዘመም ያለችውን ሃገሬን ማቅናት እንጂ ከዚያ የተለየ ሸፍጥም ሆነ ተግባር የለኝም” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ አስታውቀዋል።

"ባለፈው ዓመት ያልተሟላ ነገር ካለ ኢትዮጵያዊያንን በከፍተኛ ትህትና ይቅርታ እጠይቃለሁ" ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ።

"የጎደለ ነገር ካለም በዳተኛነትና በንዝህላልነት አይደለም - ያሉት ዶ/ር ዐብይ ያለኝን ጊዜ ሁሉ በታማኝነት ያገለገልኳችሁ መሆኔን ልገልፅላችሁ እፈልጋለሁ" ሲሉ አክለዋል።

ይህ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አስተያየት እርሣቸውን አስመልክቶ በተለይ በፌስቡክ የሚሠራጩ መረጃዎችን ለሚያምኑ ወገኖች የተሠነዘረ መሆኑን ታዛቢዎች ይናገራሉ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

"የተለየ ሸፍጥም ሆነ ተግባር የለኝም" ጠ/ሚ ዐብይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:25 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG