አዲስ አበባ —
“ምንም የሚያሳፍር ነገር አልፈፀምኩም” ብለዋል - ጠ/ሚኒስትሩ በብሄራዊ የመረጃ መረብ ደኅንነት ኤጄንሲ ካገለገሉበት ጊዜ ጋር በተያያዘ የተነሳ ጥያቄ ሲመልሱ፡፡
በአንድ ዓመት የሥልጣን ጊዜያቸው “አልሰራሁትም” ብለው የሚቆጫቸው ነገር እንዳለ ተጠይቀውም፤ በርካታ ተግባራትን ማከናወናቸውን አስታውሰዋል፡፡
ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው