በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅሕፈት ቤት ማሳሰቢያ አወጣ


ኅብረተሰቡ “ከሃሰት ዜናና ከጥላቻ ንግግሮች እንዲቆጠብ” ሲል የኢፌደሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት አሳስቧል።

ኅብረተሰቡ “ከሃሰት ዜናና ከጥላቻ ንግግሮች እንዲቆጠብ” ሲል የኢፌደሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት አሳስቧል።

ፅሕፈት ቤቱ በፌስቡክ ገፁ ላይ ባወጣው ፅሁፍ “በዚህ የለውጥ ወቅት ግጭት በመቀስቀስና ብጥብጥ በማንገሥ የሕዝብ መፈናቀልና ሥቃይን ለማባባስ ከፍተኛ ጥረት በመደረግ ላይ ነው” ሲል አስፍሯል።

“ሁኔታው የታቀደና የተደራጀ ዘመቻ ነው” ብሏል የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅሕፈት ቤት።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅሕፈት ቤት ማሳሰቢያ አወጣ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:18 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG