በመላ ሀገሪቱ በሹፌሮች ላይ እየደረሰ ያለውን ግድያና አፈና መንግሥት እንዲያስቆም የሚጠይቅ ሰልፍ በባህር ዳር ከተማ ተካሄደ።
በአማራ ክልል የተለያዩ የጤና ጥበቃና ማሠልጠኛ ተቋማት ውስጥ ያሉ የሕክምና ባለሙያዎች ቅሬታዎቻቸውን ያሰሙበት ሰላማዊ ሰልፍ ትናንት ባሕር ዳር ከተማ ውስጥ አካሂደዋል።
የአማራ ተማሪዎች ማኅበር በባህርዳር ዩኒቨርስቲ ከሁሉም ካንፓሶች በተውጣጡ ተማሪዎች ከሰሞኑ ተመስርቷል።
"ለውጥ ከሰው ልጅ ጋር የሚኖር ሂደት ነው " - ዶ/ር አለማዩሁ ዋሴ
"ኢህአዴግ ለውጡን በብቃት ለመምራት፤ ራሱ አንድ ሆኖ መቆም አለበት" - አቶ ልደቱ አያሌው
የአማራ ክልል የምግብ ዋስትናና አደጋ መከላከል ማስተባበሪያ ፕሮግራም ጽ/ቤት ለዕርዳታ የተላከ እህል አልቀበልም አለ ተብሎ በማኅበራዊ ሚዲያ የተሠራጨው ዜና ትክክል አይደለም ብሏል።
የአማራ መደራጀት “ለኢትዮጵያ አንድነት ሥጋት ሊሆን አይችልም” ብለዋል አንጋፋው የፖለቲካ ሰው አቶ ይልቃል ጌትነት።
የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ሰሞኑን በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋና ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን በአምልኮ ተቋማት ላይ የደረሰውን ቃጠሎና በሰላማዊ ሰዎች ላይ የደረሰውን የህይወትና የአካል ጉዳት አውግዟል።
በተባበሩት መንግስታት የትምሕርት፣ የሳይንስ እና ባህል ተቋም በቅርስነት በተመዘገበው የሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ በሰደድ እሳት በድጋሚ እየተቃጠለ ነው።
በአማራ ክልል ለህክምና አገልግሎት የሚውል ኦክስጅን ማምረቻና ማከፋፈያ ማዕከሎች ትናንት ባህር ዳር ውስጥ ተመርተው ተከፍተዋል።
"ኢህአዴግ ለውጡን በብቃት ለመምራት እራሱ አንድ ሆኖ መቆም አለበት" ሲሉ አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ ልደቱ አያሌው አሳስበዋል።
በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ባህር ዳር ውስጥ እስር ቤት የሚገኙትን የአቶ በረከት ስምዖንና የአቶ ታደሰ ካሣ ጉዳይ፣
በአማራና በኦሮምያ ክልሎች መካከል የሚከሰቱ ግጭቶችን በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል የሁለቱ ክልሎች የጋራ ኮሚቴ ተቋቁሟል።
የጦር መሣሪያ ፈቃድ ሲሰጥ ፈቃድ ለተሰጠው አካል መብቱንም ሆነ ግዴታውን በግልፅ የሚያስረዳ አሠራር ባለመኖሩ በግለሰቦችና በኅብረተሰቡም ላይ ጉዳት እየደረሰ መሆኑን የባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች እየገለፁ ነው።
በሦስተኛው የሕዝብና የቤት ቆጠራ ውጤት የአማራ ክልላዊ መንግሥት “ከፌዴራል መንግሥቱ ማግኘት የነበረበት የ130 ቢሊዮን ብር ድጎማ ቀርቷል” ሲል የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ /አብን/ አስታውቋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ባለፈው ሣምንት ማብቂያ ላይ በተሰናባቹ የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ደጉ አንዳርጋቸው የመሸኛ ዕራት ግብዣ ላይ መገኘታቸው ይታወሳል።
በትግራይና በአማራ ክልሎች ሕዝብ መካከል ጦርነትና ግጭት እንዲኖር የጠብ አጫሪነትና ትንኮሳ የሚፈፅሙ የትግራይ ክልል አመራር አባላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የአማራ ክልል ምክር ቤት አሳስቧል።
አርቲስት ይሁኔ በላይ ከእንጁባራ ከቪኦኤ ጋር ያደረገው አጭር ቆይታ
በማዕከላዊና በምዕራብ ጎንደር ዞኖች በቅርቡ በተፈጠረው ግጭት ቤት ንብረታቸውን ጥለው የሸሹና በመጠለያ ጣብያ ውስጥ ያሉ ተፈናቃዮች በከፋ ችግር ውስጥ እንደሚገኙ ገለፁ።
"የሰው ልጅ ክቡር" በሚል ርዕስ የአድዋን ድል 123ኛ ዓመት የሚዘክር “ግዮን ቀለም” በሚባለው የሃሣብ ምሽት ልዩ ዝግጅት ተካሂዷል።
ተጨማሪ ይጫኑ