ባህር ዳር —
የዩኒቨርስቲው የህዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ደሳለው ጌትነት በበኩላቸው፣ ጥቂት ተማሪዎች ናቸው ግቢውን ለቀው ወደ አዲስ አበባ የሄዱት፣ ከእነርሱ ጋር ለመነጋገርም ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከአካባቢው ነዋሪዎችና ከዩኒቨርስቲ የተውጣጣ ቡድን ወደ አዲስ አበባ እየሄደ መሆኑን ተናግረዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።