በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሕክምና ባለሙያዎች ቅሬታዎቻቸውን ያሰሙበት ሰላማዊ ሰልፍ በባሕር ዳር


በአማራ ክልል የተለያዩ የጤና ጥበቃና ማሠልጠኛ ተቋማት ውስጥ ያሉ የሕክምና ባለሙያዎች ቅሬታዎቻቸውን ያሰሙበት ሰላማዊ ሰልፍ ትናንት ባሕር ዳር ከተማ ውስጥ አካሂደዋል።

ጥያቄዎቻቸው ከቅጥር፣ ከደመወዝ፣ ከጥቅማ ጥቅምና ወጭን ከመጋራት ጋር የተያያዙ መሆናቸውን ተሰላፊዎቹ ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

የሕክምና ባለሙያዎች ቅሬታዎቻቸውን ያሰሙበት ሰላማዊ ሰልፍ በባሕር ዳር
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:27 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG