በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአማራና የቅማንት ህዝቦች ዕርቀ ሰላም አካሄዱ


የአማራና የቅማንት ህዝቦች ዕርቀ ሰላም
የአማራና የቅማንት ህዝቦች ዕርቀ ሰላም

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በላይና በታች አርማጭሆ ወረዳዎች የሚገኙ የአማራና የቅማንት ህዝቦች በትላንትናው ዕለት የእርስ በርስ ግንኙነት በማድረግ በመሀከላቸው ተፈጥሮ የነበረውን የሻከረ ግንኙነት የሚያጠፋ ዕርቀ ሰላም አካሄዱ።

ምንም እንኳን በሁለቱ ህዝቦች መካከል ፀብ ባይኖርም በመሀከላቸው ግጭት እንዲፈጠር የሚያደርጉ ኃይሎችን በጋራ መንጥረው በማውጣት ለህግ እንዲቀርቡ ለማድረግ ታስቦ ነው ዕርቀ ሰላሙ የተካሄደው ይላሉ የሁለቱ ወረዳ አስተዳዳሪዎች።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

የአማራና የቅማንት ህዝቦች ዕርቀ ሰላም አካሄዱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:00 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG