አስተያየቶችን ይዩ
Print
የአማራ ተማሪዎች ማኅበር በባህርዳር ዩኒቨርስቲ ከሁሉም ካንፓሶች በተውጣጡ ተማሪዎች ከሰሞኑ ተመስርቷል።
በምስረታው የተገኙት የወልቃይት ጠገዴ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ሰብሳቢ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዴ “በማንነታችሁ ስትደራጁ በማስተዋል ይሁን” ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ