በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ


በፍኖተ ሰላም የተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ
በፍኖተ ሰላም የተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ስሙን ከመለወጥ ውጭ ክልላዊም ሆነ ተቋማዊ ለውጥ አላመጣም።

ዶ/ር አምባቸው ስልጣናቸውን ይልቀቁ፣ ብሄር ተኮር የሆነ ጥቃት በአማራ ተወላጆች ይቁም፣ የክልሉም ሆነ የፌደራል መንግስት ቸልታ ይብቃ የሚልና ሌሎች አጀንዳዎችን የያዘ ሰልፍ በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች ዛሬ ተካሂዷል።

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሰልፉን አስመልክቶ ትላንት በድረ ገፁ ባወጣው መግለጫ በተለያዩ አካባቢዎች ሰላማዊ ሰልፍና አድማ እንዲካሄድ ና መንግስት እንዲዳከም የሚሰሩ ሀይሎችን በጋራ እንታገል ብሏል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:52 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG