ባህር ዳር —
በአንድ ግለሰብ የተፈጠረን ስህተት በተቋም ደረጃ መፈረጅ ተገቢ አይደለም ሲልም አክሏል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
የአማራ ክልል የምግብ ዋስትናና አደጋ መከላከል ማስተባበሪያ ፕሮግራም ጽ/ቤት ለዕርዳታ የተላከ እህል አልቀበልም አለ ተብሎ በማኅበራዊ ሚዲያ የተሠራጨው ዜና ትክክል አይደለም ብሏል።
በአንድ ግለሰብ የተፈጠረን ስህተት በተቋም ደረጃ መፈረጅ ተገቢ አይደለም ሲልም አክሏል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።