ባህር ዳር —
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በባህር ዳር ከተማ ህገወጥ እንቅስቃሴዎች በመታየታቸው የከተማዋ ነዋሪዎችና ባለሀብቶች በከፍተኛ ስጋት ላይ ናቸው ይህንን ያዩ የባህርዳር ከተማ ወጣቶች የምክክር መድረክ አዘጋጅተው ነበር።
በመድረኩ ላይ ም/ጠ/ሚንስትር ደመቀ መኮነን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮች እና የከተማዋ ባለሀብቶች ተገኝተዋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።