የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ባልፈው ሳምንት በሰጠው ውሳኔ መሰረት ነው ዮናታን ወልዴና ብርሃኑ ደጉ የተፈቱት።
ፖሊስ ማእከላዊ የወንጀል ምርመራ እንደወሰዳቸዉም ተገልጿል። የፖሊስ እርምጃ ምክንያት ግን አልታወቀም።
ጥፋተኛ የተባሉትን አቃቤ ሕግ በአጭር ጊዜ ውስጥ የቅጣት ውሳኔ ሃሳባቸውን በፅሁፍ እንዲያቀርቡ አዘዘ። የቅጣት ውሳኔውን ለማሰማት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ በተከፈት የሚዩኒክ የጸጥታ ጉባኤ ላይ አውሮፓውያን ከአፍሪካ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ከመሰረቱ መለወጥ እንዳለባቸውም ተጠቁሟል።
በዚህ መዝገብ አሥር ሰዎች በሽብር ወንጀል ተጠርጥረዉ መከሰሳቸዉን መዘገባችን ይታወሳል። ዛሬ ፍርድ ቤቱ ዉሳኔ ያልሰጠበት ምክኒያት የአራተኛዉ ተከሳሽ ጥያቄ ተሟልቶ ባለመመለሱ መሆኑም ተገልጿል።
በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ የታየው ለውጥ አርአያነት ተሞግሷል።
በፊዴራል አቃቤ ሕግና በዘላለም ወርቅ አገኘሁ መዝገብ በሽብር ተከስዉ እስር ቤት በሚገኙ አምስት ሰዎች መካከል ሊያሰማ የነበረዉን ዉሳኔ ለዛሬ እንዳልደረሰለት አስታወቀ።
ቀደም ሲል ለፖሊስ የሰጠው ቃል በግድ የተሰጠ በመሆኑ ውድቅ እንዲደረግለትም ጠይቋል።
የኢህአዴግ እርምጃ ከማሰርም አልፎ እንደ ደርግ ዘመን የገደለውን አስከሬን በየቦታው እስከመጣል ደርሷል ብሏል።
ባለፈዉ ክረምት በቂ ዝናብ ባለመጣሉ ግድቦች የሚጠበቀዉን ያህል ዉሃ እንዳልያዙና ያ ለእጥረቱ ምክንያት ሊሆን እንደሚችል ባለስልጣናት ገልጸዋል።
ታሳሪዎቹ ላለፉት አምስት ቀናት ፍርድ ቤት እንዳልቀረቡ ዘጋቢያችን መለስካቸው አምሃ ያደረሰን ዘገባ ጠቁሟል።
የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት የአሸባሪነት ክስ የቀረበባቸዉ የኢንቴርነት አምደኞች ጉዳይ ላይ ለመወሰን ዛሬ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። ዉሳኔዉ አልደረሰልኝም በማለት ነዉ ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮዉን የሰጠዉ።
በተጨማሪም በሺሆች የሚቆጠሩ ሰዎች ከኦሮምያ የተለያዩ ክፍሎች ተይዘው የት እንደደረሱ እንማይታወቅ የኦፌኮ ምክትል ሊቀመንበር ገልፀዋል።
ከአንድ ወር ለበለጠ ጊዜ የውሃ እጦት መከሰቱን ገልጸው፤ በእግራቸው እስከ ሁለት ኪ.ሜ በመጓዝ ከምንጭ ውሃ እንደሚቀዱ የቡራዩ ነዋሪዎች ተናግረዋል።
ዶክተር መረራ በዚህ ቅዳሜና እሁድ ዋሽንግተን ዲሲ ዉስጥ የሚካሄድ ”Vision Ethiopia” የተባለ ሲቪል ማህበረሰቦችና የፓለቲካ ድርጅቶች ጉባኤ ላይ ንግግር ሊያደርጉ ወዲህ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ሊመጡ ነበር።
ጉባኤዉ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝና የአፍሪቃ ልማት ባንክ ልዩ መልክተኛ ጄራልዲን ፌሬዜር ሞልጌቲ ሴቶች ከወንዶች ሲነጻጸር ከቡናዉ ኢንዱስቲሪ የሚያገኙት ጥቅም እጅግ አናሳና ኢ-ፍትሃዊ መሆኑን አስምረዉበታል።
ዛሬ የዓለም የውሃ ቀን ነው። ከውሃ ጋር ለተዛመዱ ችግሮች ትኩረት በመስጠት ድሕነትና ረሃብን ለመቅረፍ የሚታለምበት ዓመታዊ መታሰቢያ።
በኦሮምያ የተከሰተውን ችግር ለመፍታት መንግስት የሚፈጥረውን የኃይል እርምጃ በአስቸኳይ እንዲያቆም፤ ሲልም ያሳሰበው ኢዴፓ በሰውና በንብረት ላይ የደረሰውን ጉዳት የሚያጣራ ገለልተኛ አካል እንዲቋቋም ጠይቋል።
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ አመራር አባላት አቶ በቀለ ገርባና ሌሎች ተከሳሾች፥ ለአራተኛ ጊዜ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል። ከሁለት ሣምንታት በፊት የመኪና መተላለፊያ መንገድ ዘግታችሁ ነበር ተብለው የታሠሩ 11 ተማሪዎች ደግሞ ፍርድ ቤት ቀርበዋል።
የፌዴሬሽን ምክር ቤት ጥያቄዉ የደረሰዉ ቢሆንም፣ ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ምንም ዓይነት መግለጫ አልሰጥም ብሏል።
ተጨማሪ ይጫኑ