በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አዉሮፓና አፍሪቃ አሸባሪነትን በጋራ መዋጋት እንዳለባቸዉ ተነገረ

  • መለስካቸው አምሃ

​​ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ በተከፈት የሚዩኒክ የጸጥታ ጉባኤ ላይ አውሮፓውያን ከአፍሪካ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ከመሰረቱ መለወጥ እንዳለባቸውም ተጠቁሟል።

የአውሮፓ ሃገሮች በግልም ሆነ በጋራ ከአፍሪካ ሃገሮች ጋር በመሆን የአሸባሪነትን አደጋ ለመዋጋት በቂ ስራ እንዳልሰሩ ተነገረ።

ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ በተከፈት የሚዩኒክ የጸጥታ ጉባኤ ላይ አውሮፓውያን ከአፍሪካ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ከመሰረቱ መለወጥ እንዳለባቸውም ተጠቁሟል።

የአሸባሪነትን ስጋትና አደጋ ሁለቱም ወገኖች በአንድነት ሊገመግሙና ሊረዱት እንደሚገባም ተገልፆአል።

የድምጽ ፋይሉን በመጫን ዝርዝሩን ከመለስካቸው አመሃ ዘገባ ያድምጡ።

የእርስዎ አስተያየት

አስተያየቶችን ለማየት ይህንን ይጫኑ

XS
SM
MD
LG