በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ፌድራላዊ አንድነት መድረክ ጋዜጣዊ መግለጫ


የኢትዮጵያ ፌድራላዊ አንድነት መድረክ ጋዜጣዊ መግለጫ /ፎቶ - መለስካቸው አመሃ/
የኢትዮጵያ ፌድራላዊ አንድነት መድረክ ጋዜጣዊ መግለጫ /ፎቶ - መለስካቸው አመሃ/

የኢህአዴግ እርምጃ ከማሰርም አልፎ እንደ ደርግ ዘመን የገደለውን አስከሬን በየቦታው እስከመጣል ደርሷል ብሏል።

የኢህአዴግ መንግሥት ባአሁኑ ጊዜ ሕዝባዊ ተቃውሞን ለመጨፍለቅ የሚወስደው እርምጃ ከፋሽስቶች ጭካኔ አይተናነስም ሲል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ መድረክ ከሷል።

ፋይል ፎቶ - በየነ ጴጥሮስ ቃለ-ምልልስ እያደረጉ
ፋይል ፎቶ - በየነ ጴጥሮስ ቃለ-ምልልስ እያደረጉ

የኢህአዴግ እርምጃ ከማሰርም አልፎ እንደ ደርግ ዘመን የገደለውን አስከሬን በየቦታው እስከመጣል ደርሷል ብሏል። አገሪቱን ወደ ተሻለ አቅጣጫ ለመምራት ኢህአዴግ ከመድረክ እና ሌሎች ሃቀኛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ካላቸው ጋር ባስቸኳይ እንዲደራደርም ጠይቋል።

መለስካቸው አምሃ ከአዲስ አበባ የላከው ዝርዝር አለ ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል በመጫን ያድምጡ።

የትላንቱ የኢትዮጵያ ፌድራላዊ አንድነት መድረክ ጋዜጣዊ መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:39 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG