በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የነዘላለም ወርቅ አገኘሁን ፍርድ ለሌላ ጊዜ አስተላለፈ


ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት /ፋይል ፎቶ - አሶሽየትድ ፕረስ/
ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት /ፋይል ፎቶ - አሶሽየትድ ፕረስ/

በዚህ መዝገብ አሥር ሰዎች በሽብር ወንጀል ተጠርጥረዉ መከሰሳቸዉን መዘገባችን ይታወሳል። ዛሬ ፍርድ ቤቱ ዉሳኔ ያልሰጠበት ምክኒያት የአራተኛዉ ተከሳሽ ጥያቄ ተሟልቶ ባለመመለሱ መሆኑም ተገልጿል።

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት በእነዘላለም ወርቅ አገኘሁ ጉዳይ ላይ ዛሬ ሊሰጥ የነበረዉን ዉሳኔ ለሌላ ጊዜ አስተላለፈ።

በዚህ መዝገብ አሥር ሰዎች በሽብር ወንጀል ተጠርጥረዉ መከሰሳቸዉን መዘገባችን ይታወሳል።

ዛሬ ፍርድ ቤቱ ዉሳኔ ያልሰጠበት ምክኒያት የአራተኛዉ ተከሳሽ ጥያቄ ተሟልቶ ባለመመለሱ መሆኑም ተገልጿል። መለስካቸዉ አመሃ ሂደቱን ተከታትሎ የላከው ዘገባ አለ፣ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የነዘላለም ወርቅ አገኘሁን ፍርድ ለሌላ ጊዜ አስተላለፈ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:35 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG