በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአዲስ አበባ የዉሃ እጥረት ከኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት ጋር የተያያዘ ነዉ ተባለ

በአዲስ አበባ የዉሃ እጥረት ከኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት ጋር የተያያዘ ነዉ ተባለ /ፎቶ - መለስካቸው አምሃ/
በአዲስ አበባ የዉሃ እጥረት ከኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት ጋር የተያያዘ ነዉ ተባለ /ፎቶ - መለስካቸው አምሃ/

ባለፈዉ ክረምት በቂ ዝናብ ባለመጣሉ ግድቦች የሚጠበቀዉን ያህል ዉሃ እንዳልያዙና ያ ለእጥረቱ ምክንያት ሊሆን እንደሚችል ባለስልጣናት ገልጸዋል።

በአዲስ አበባ አንዳንድ አካባቢዎች የዉሃ አቅርቦቱ ከኤሌክትሪክ ሃይል ችግር እጥረት ጋር የተያያዘ እንደሆነ ነዋሪዎች ይናገራሉ።

/ፎቶ - መለስካቸው አምሃ/ በአዲስ አበባ የዉሃ እጥረት ከኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት ጋር የተያያዘ ነዉ ተባለ
/ፎቶ - መለስካቸው አምሃ/ በአዲስ አበባ የዉሃ እጥረት ከኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት ጋር የተያያዘ ነዉ ተባለ

ባለፈዉ ክረምት በቂ ዝናብ ባለመጣሉ ግድቦች የሚጠበቀዉን ያህል ዉሃ እንዳልያዙና ያ ለእጥረቱ ምክንያት ሊሆን እንደሚችል ባለስልጣናት ገልጸዋል። የዉሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የዉሃ ማደያ ጣቢያዎችን ከፍቶ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።

መለስካቸዉ አመሃ የአስኮ አካባቢ ነዋሪዎችና ዉሃ ማደያ ጣቢያ ሃላፊን አነጋግሮ ተከታዮን ዘግቧል። ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል በመጫን ያድምጡ።

በአዲስ አበባ የዉሃ እጥረት ከኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት ጋር የተያያዘ ነዉ ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:28 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG