በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች በሚቀርበው ዕርዳታ አሰጣጥ አድልኦ ይፈጸማል፤” ሲል ኢዴፓ ከሰሰ

ፋይል ፎቶ - የዩናይትድ ስቴትስ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ በኢትዮጵያ ሰዎች ምግብ እየተቀበሉ /ሮይተርስ/

በኦሮምያ የተከሰተውን ችግር ለመፍታት መንግስት የሚፈጥረውን የኃይል እርምጃ በአስቸኳይ እንዲያቆም፤ ሲልም ያሳሰበው ኢዴፓ በሰውና በንብረት ላይ የደረሰውን ጉዳት የሚያጣራ ገለልተኛ አካል እንዲቋቋም ጠይቋል።

“በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች በሚቀርበው ዕርዳታ አሰጣጥ አድልኦ ይፈጸማል፤” ሲል የተቃዋሚው የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ - ኢዴፓ ከሰሰ።

በኦሮምያ የተከሰተውን ችግር ለመፍታት መንግስት የሚፈጥረውን የኃይል እርምጃ በአስቸኳይ እንዲያቆም፤ ሲልም ያሳሰበው ኢዴፓ በሰውና በንብረት ላይ የደረሰውን ጉዳት የሚያጣራ ገለልተኛ አካል እንዲቋቋም ጠይቋል።

መንግስት በበኩሉ የችግሩ መንስኤ የመልካም አስተዳደር እጦት መሆኑንና ይህንንም ለማቃናት እየሠራ መሆኑን ይናገራል።

መለስካቸው አምሃ ከአዲስ አበባ ተከታዩን አጠናቅሯል።

“በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች በሚቀርበው ዕርዳታ አሰጣጥ አድልኦ ይፈጸማል፤” ሲል ኢዴፓ ከሰሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:07 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG